am_tq/num/28/16.md

1.1 KiB

የያህዌ ፋሲካ መቼ ይከበራል?

የያህዌ ፋሲካ በመጀመሪያው ወር፣ በወሩ አስራ አራተኛ ቀን ይከበራል፡፡

በዓሉ በምን ቀን ይደረግ ነበር፣ ለሰባት ቀናት ምን አይነት ዳቦ ይባላ ነበር?

በዓሉ በመጀመሪያው ወር በወሩ አስራ አምስተኛ ቀን ይደረግ ነበር፣ እነርሱም ለሰባት ቀናት እርሾ ያልገባበት ዳቦ ይበሉ ነበር፡፡

በዓሉ በምን ቀን ይደረግ ነበር፣ ለሰባት ቀናት ምን አይነት ዳቦ ይባላ ነበር?

በዓሉ በመጀመሪያው ወር በወሩ አስራ አምስተኛ ቀን ይደረግ ነበር፣ እነርሱም ለሰባት ቀናት እርሾ ያልገባበት ዳቦ ይበሉ ነበር፡፡

በፋሲካ የመጀመሪያው ቀን ያህዌን ለማክበር ምን ያደርጉ ነበር፣ በዚያን ቀን የማያደርጉትስ ምን ነበር?

ያህዌን ለማክበር ቅዱስ ጉባኤ ነበራቸው፤ በዚያን ቀን የተለመደውን ስራ አያከናውኑም ነበር፡፡