am_tq/num/28/14.md

485 B

እነዚህ ልዩ የሚቃጠል መስዋዕቶች በየስንት ጊዜ ይቀርባሉ?

እነዚህ ልዩ የሚቃጠል መስዋዐቶች አመቱን በሙሉ በየወሩ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ከመደበኛ የሚቃጠል መስዋዕት እና ከመጠጥ ቁረባን ጋር ምን መስዋዕት መቅረብ ነበረበት?

ለያህዌ አንድ ወንድ ፍየል ለኃጢአት መስዋዕት መቅረብ ነበረበት፡፡