am_tq/num/28/11.md

1.2 KiB

በእያንዳንዱ ወር መባቻ ምን ልዩ የእንስሳ መስዋዕት መቅረብ አለበት?

በወሩ መጀመሪያ የሚቀርበው ልዩ የእንስሳ መስዋዕት ሁለት ወይፈኖች፣ አንድ አውራ በግ፣ እና ሰባት ነውር የሌለባቸው አንድ አመት የሆናቸው ወንድ የበግ ጠቦቶች ናቸው፡፡

ከአንድ አውራ በግ እና ከሁለት በሬዎች ጋር የሚቀርበው የእህል ቁረባን ምንድን ነበር?

ለእያንዳንዳቸው ሁለቱ በሬዎች የሚቀርበው የእህል ቁርባን መጠን የኢፍ ሶስት አስረኛ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት ሲሆን፣ ለአንድ አውራ በግ የሚቀርበው የእህል ቁርባን የኢን ሁለት አስረኛ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት ነበር፡፡

ለእያንዳንዱ ጠቦት የሚቀርበው የእህል ቁርባን ምን ነበር?

ከእያንዳንዱ የበግ ጠቦት ጋር የኢን አንድ አስረኛ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት የእህል ቁርባን ይቀርባል፡፡