am_tq/num/28/03.md

1.1 KiB

በእያንዳንዱ ቀን አንዱ በጠዋት እና አንዱ በምሽት ምን ሁለት እንስሳት መደበኛ የሚቃጠል መስዋዕት ሆኖ መቅረብ ይኖርበታል?

በመደበኛ የሚቃጠል መስዋዕት በጠዋት እና በምሽት የሚቀርበው ነውር የሌለባቸው ሁለት ተባዕት የበግ ግልገሎች መሆን አለባቸው፡፡

ከመደበኛ የሚቃጠል መስዋዕት ጋር ሌላ ምን ማቅረብ ይኖርባቸዋል?

በተጠለለ በሂን አንድ አራተኛ ወይራ ዘይት የኢፍ አንድ አስረኛ ልምዱቄት የእህል ቁርባን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡