am_tq/num/26/57.md

853 B

ጌድሶን፣ ቀዓት እና ሜራሪ ከየትኛው ነገድ ናቸው?

ጌድሶን፣ ቀዓት እና ሜራሪ ከሌዋዊያን ነገድ ናቸው፡፡

ሊብናዊያን፣ ኬብሮናዊያን፣ሞሓላዊያን፣ሙሳዊያን፣ እና ኬብሮናዊያን ከየትኛው ነገድ ናቸው?

ሊብናዊያን፣ ኬብሮናዊያን፣ሞሓላዊያን፣ሙሳዊያን፣ እና ኬብሮናዊያን የመጡት ሌዊ ነው፡፡

የእምበረም ቅድም አያት ማን ነበር?

የእምበረም ቅድም አያት ቀዓት ነበር፡፡

የሌዊ ትውልድ የሆነው በግብጽ የተወለደው የእምበረም ከዮካቤድ የተወለዱ ልጆች እነማን ነበሩ?

ልጆቻቸው አሮን፣ ሙሴ፣ እና እህታቸውን ማርያም ወለዱ፡፡