በቁጥር ብዙ የሆኑ ነገዶች ሰፊ ርስት ይሰጣቸዋል እንደዚሁም ትንሽ ቁጥር ያላቸው ነገዶች አነስተኛ ርስት ይሰጣቸዋል፡፡
ርስታቸውን በዕጣ በየትውልድ አባቶቻቸው ይከፋፈሉ፡፡