am_tq/num/26/48.md

185 B

ከንፍታሌም ትውልድ ስንት ወንዶች ተቆጠሩ?

ከንፍታሌም ትውልዶች የመጡት ወንዶች ቁጥራቸው 45,400 ወንዶች ናቸው፡፡