am_tq/num/26/23.md

374 B

ከይሳኮር ትውልዶች ጎሳዎች ወንዶች ቁጥር ስንት ነበር?

የይሳኮር ትውልዶች ጎሳዎች ወንዶች ቁጥር 64,300 ወንዶች ነበር፡፡

ከዛብሎን ትውልዶች የወንዶች ቁጥር ስንት ነበር?

ከዛብሎን ትውልዶች የወንዶች ቁጥር 60,500 ወንዶች ነበር፡፡