am_tq/num/26/19.md

304 B

በይሁዳ ወንድ ልጆች በዔር እና አውናን ላይ ምን ደረሰ?

በከነዓን ምድር ሞቱ፡፡

በተቀሩት የይሁዳ ትውልጆች ስንት ወንዶች ነበሩ?

የተቀሩት የይሁዳ ትውልጆች ቁጥር 76,500 ወንዶች ነበር፡፡