am_tq/num/26/12.md

312 B

ከእስራኤል ወንድ ልጆች ቀጥሎ የተመዘገበው ማን ነበር፣ የትውልዳቸውስ ቁጥር ስንት ነበር?

የስምዖን ነገድ ቀጣዩ የእስራኤል ወንድ ልጆች ነበሩ፣ ቁጥራቸውም በአጠቃላይ 22,200 ወንዶች ነበሩ፡፡