am_tq/num/26/10.md

314 B

በቆሬ ተከታዮች ላይ ሁሉ የማስጠንቀቂያ ምልክት የሆነ ምን ነገር ተከሰተ?

መሬት ዋጠቻቸው ደግሞም እሳት 250 ሰዎችን በላች፡፡

የማይጠፋው የማን ዘር ሐረግ ነው?

የቆሬ የዘር ሐረግ አይጠፋም፡፡