am_tq/num/26/05.md

253 B

የእስራኤል በኩር ማን ነበር?

የእስራኤል በኩር ሮቤል ነበር፡፡

የሮቤል ነገድ ወንዶች ቁጥር ስንት ነው?

የሮቤል ነገድ ትስልድ ቁጥር 43, 730 ወንዶች ነው፡፡