am_tq/num/26/01.md

621 B

ከመቅሰፍቱ በኋላ ያህዌ ሙሴና አልዓዛር ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?

ያህዌ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ እድሜ ያላቸውን ወደ ጦርነት ሊሄዱ የሚቸችሉ እስራኤላዊያን ሁሉ በየነገዳቸው እንዲቆጥሩ ነገራቸው፡፡

ሙሴ እና አልዓዛር ያህዌ ምን እንዲያደረጉ እንዳዘዛቸው ለህዝቡ ተናገሩ?

20 አመትና ከዚያ በላይ እድሜ ያላቸውን ከግብጽ ምድር የወጡትን መቁጠር እንዳለባቸው ለህዝቡ ተናገሩ፡፡