መርከቦች ከኪቲም የባህር ዳርቻዎች መጥተው አሶርን ያጠቃሉ፣ ዔቦርንም ይወራሉ፣ ነገር ግን እነርሱም ጭምር በጥፋቱ ይደመሰሳሉ፡፡
በለዓም ተነስቶ ወደ ቤቱ ሄደ፡፡ ባላቅም መንገዱን ቀጠለ፡፡