am_tq/num/24/12.md

300 B

ወደ ራሱ ህዝብ ከመመለሱ አስቀድሞ በለዓም ባላቅን ስለ ምን ጉዳይ አስጠነቀቀው?

በለዓም ባላቅን እስራኤል በባላቅ ህዝብ ላይ በሚመጡት ቀናት ምን ሊያደርግ እንደሚችል አስጠነቀቀው፡፡