am_tq/num/24/07.md

355 B

እግዚአብሔር እስራኤልን የሚኖሩበት ስፍራ በምን ባረካቸው?

እግዚአብሔር እስራኤልን በሚፈስ እንደዚሁም የዘሩትን በሚያጠጣ ውሃ ባረካቸው፡፡

በእስራኤል መንግስት ላይ ምን ደረሰ?

መንግስታቸው የተከበረ ይሆናል፡፡