am_tq/num/24/06.md

337 B

በለዓም እስራኤል የሚኖርበትን ስፍራ እንዴት ገለጸው?

በለዓም እስራኤል የሚኖርበትን ስፍራ በወንዝ ዳር እንዳለ መናፈሻ ሸለቆዎች፣ በያህዌ እንደተተከሉ ሬቶች፣ በውሃ ዳር እንዳሉ ዝግባዎች ሲል ገለጸው፡፡