am_tq/num/24/04.md

317 B

ሁሉን ቻይ ከሆነው አምላክ ዘንድ ራዕይ ሲመለከት በለዓም ምን አደረገ?

በለዓም ዐይኑ እንደተከፈተ ሰገደ፡፡

በለዓም ስለ ያቆብ ደንኳን ምን አለ?

በለዓም የያቆብ ድንኳኖች የተዋቡ ናቸው አለ፡፡