am_tq/num/23/13.md

850 B

ጠላቱን እስራኤልን በቅርበት ወደሚያይበት ሌላ ስፍራ ባላቅ በለዓምን የወሰደው ምን ፈልጎ ነው?

ባላቅ በለዓም የባላቅን ጠላቶች እስራኤልን እንዲረግምለት ፈልጓል፡፡

ባላቅ በለዓምን ወዴት ወሰደው፣ ደግሞስ በዚያ ምን አደረገ?

ባላቅ በለአምን ወደ ፈስጋ ተራራ ጫፍ ወሰደው በዚያም ተጨማሪ ሰባት መሰዊያዎች ሰርቶ በእያንዳንዱ መሰዊያ ላይ አንድ በሬ እና አንድ አውራ በግ ሰዋ፡፡

ባላቅ በሚቃጠል መስዋዕቱ አጠገብ ቆሞ ምን ሊያደርግ እንደሆነ በለዓም ለባላቅ ምን ነገረው?

በለዓም ከያህዌ ጋር ሊገናኝ እንደሆነ ነገረው፡፡