am_tq/num/22/36.md

471 B

በለዓም መምጣቱን ሲሰማ ባላቅ ምን አደረገ?

ባላቅ በለዓምን ሊቀበለው ወጣ፡፡

በሞአብ ዳርቻ አርኖ ከተማ ሊቀበለው በመጣ ጊዜ ባላቅ በለዓምን ምን ጠየቀው?

በጠራው ጊዜ ለምን እንዳልመጣ ባላቅ በለዓምን ጠየቀው፤ ደግሞም ባላቅ እርሱን ሊያከብር እንደሚችል አልተረዳ እንደሆነም ጠየቀው፡፡