በለዓም ኃጢአት መስራቱን ተናዘዘ፣ ወደ መጣበት ስፍራ ሊመለስ እንደሚችልም ተናገረ፡፡
መልአኩ ለበለዓም ከባላቅ መልዕክተኞች ጋር መሄድ እንደሚችል ነገር ግን መልአኩ እንዲናገር የሚነግረውን ቃል ብቻ መናገር እንዳለበት መለሰለት፡፡