am_tq/num/22/31.md

1.3 KiB

ያህዌ ዐይኑን ሲከፍትለት በለዓም ምን አየ ምንስ አደረገ?

የያህዌ መልአክ የተመዘዘ ሰይፉን በእጁ ይዞ በመንገዱ ላይ ቆሞ ስላየ በለዓም ጭንቅላቱን ዝቅ አድርጎ በግንባሩ ተደፋ፡፡

የያህዌ መልአክ አህያይቱ ያደረገችውን ስለምን በዚያ መንገድ እንዳደረገች ለበለዓም የነገረው ለምንድን ነው?

አህያይቱ መልአኩን ስትመለከት ሶስት ጊዜ ፊቷን እንዳዞረች መልአኩ ለበለዓም ነገረው፡፡

የያህዌ መልአክ አህያይቱ ያደረገችውን ስለምን በዚያ መንገድ እንዳደረገች ለበለዓም የነገረው ለምንድን ነው?

አህያይቱ መልአኩን ስትመለከት ሶስት ጊዜ ፊቷን እንዳዞረች መልአኩ ለበለዓም ነገረው፡፡

አህያው ከፊቱ ዘወር ባትል ኖሮ በበለዓም ላይ ምን ይደርስ እንደነበር መልአኩ ምን ነገረው?

አህያው ከፊቱ ዘወር ባትል ኖሮ መልአኩ በልዓምን ይገድለው እንደነበርና አህያይቱን ግን በህይወት ይተዋት እንደነበር መልአኩ ለበለዓም ነገረው፡፡