am_tq/num/22/26.md

649 B

አህያይቱ የያህዌን መልአክ በየትኛውም በኩል መተላለፊያ በሌለበትና መዞር በማይቻልበት ሌላ ጠባብ ስፍራ ስትመለከት ምን አደረገች፣ በለዓምስ ምን አደረገ?

አህያይቱ ከበለዓም በታች ተኛች፣ በለዓም በበትሩ ደበደባት፡፡

መናገር እንድትችል ያህዌ አፏን በከፈተላት ጊዜ አህያይቱ በለዓምን ምን ጠየቀችው?

አህያይቱ በለዓምን ሶስት ጊዜ ይመታት ዘንድ የሚያበቃ ምን ነገር እንዳደረገቸው ጠየቀችው፡፡