am_tq/num/22/09.md

357 B

በለዓም ከባላቅ ተልከው ወደ እርሱ ስለመጡ ሰዎች ጥያቄ ለያህዌ ምን አለ?

እስራኤልን መውጋትና ከአገሩ ማስወጣት ይችል ዘንድ የእግዚአብሔርን ህዝብ እንዲረግምለት ባላቅ እንደጠየቀው በለዓም ለእግዚአብሔር ተናገረ፡፡