am_tq/num/22/05.md

1.3 KiB

ባላቅ ከግብጽ የመጣውን ህዝብ በለዓም ምን እንዲያደርግ ፈለገ?

ባላቅ ከግብጽ የመጣውን ህዝብ በለዓም እንዲረግምለት ፈለገ፡፡

ባላቅ ከግብጽ የመጣውን ህዝብ በለዓም እንዲረግም የፈለገው ለምንድን ነው?

በለዓም ህዝቡን እንዲረግምለት የፈለገው የምድሪቱን ገጽ ስለሞሏት፣ ከእርሱ አቅራቢያ ስለሆኑ፣ እና ስለበረቱበት ነበር፡፡

ባላቅ ከግብጽ የመጣውን ህዝብ በለዓም ምን እንዲያደርግ ፈለገ?

ባላቅ ከግብጽ የመጣውን ህዝብ በለዓም እንዲረግም ፈለገ፡፡

ባላቅ ከግብጽ የመጣውን ህዝብ በለዓም እንዲረግምለት የፈለገው ለምንድን ነው?

በለዓም ህዝቡን እንዲረግምለት የፈለገው የምድሪቱን ገጽ ስለሞሏት፣ ከእርሱ አቅራቢያ ስለሆኑ፣ እና ስለበረቱበት ነበር፡፡

በለዓም ምን ማድረግ እንደሚችል ባላቅ ያውቃል?

በለዓም የባረከው ሁሉ እንደሚባረክ፣ እና እርሱ የረገመው እንደሚረገም ባላቅ ያውቃል፡፡