am_tq/num/20/22.md

849 B

ያህዌ ለሙሴ እና አሮን በሆር ተራራ ላይ ስለ አመጻቸው መዘዝ ምን ተናገራቸው?

ያህዌ እንዲህ አላቸው፣ አሮን ወደ አባቶቹ ይሰበሰባል እንጂ ያህዌ ለእስራኤል ህዝብ ወደ ሰጠው ምድር አይገባም፤ ምክንያቱም እነርሱ ሁለቱም በመሪባ ውሃ በያህዌ ቃል ላይ አምጸዋል፡፡