ሙሴ ንጉሱን የእስራኤል ህዝብ በምድሩ እንዲያልፍ እንዲፈቅድ ጠየቀው
ሙሴ ህዝቡን የንጉስን ድንበር እስኪያልፉ ድረስ ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ ዘወር እንዳይሉ ነገራቸው፡፡