am_tq/num/20/10.md

381 B

ሙሴ ዐለቱን ከመምታቱ አስቀድሞ ህዝቡን ምን ሲል ጠራው?

ሙሴ ህዝቡን አመጸኖች ሲል ጠራቸው፡፡

ሙሴ ዐለቱን በበትሩ ሁለት ጊዜ ሲመታው ምን ሆነ?

ሙሴ ዐለቱን በበትሩ ሲመታው ብዙ ውሃ ከዐለቱ ወጣ፣ ማህበሩና ከብቶቻቸው ውሃውን ጠጡ፡፡