am_tq/num/20/06.md

303 B

ሙሴ እና አሮን ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ሄደው በግንባራቸው ሲደፉ ምን ሆነ?

ሙሴ እና አሮን ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ሄደው በግንባራቸው ሲደፉ የያህዌ ታላቅ ክብር ተገለጠላቸው፡፡