ህዝቡ ሙሴንና አሮንን እነርሱን እና እንስሶቻቸውን ለምን ይሞቱ ዘንድ ወደዚህ ምድረበዳ እንዳመጧቸው ጠየቁ፡፡
ህዝቡ የሌለው፣ እህል፣ በለስ፣ ወይን፣ ሮማን፣ የሚጠጣ ውሃ አልነበረውም፡፡