ለማንጻት ውሃውን የሚረጭ ሰው ልብሱን ማጠብ አለበት፣ ደግሞም እስከ ማታ ንጹህ አይደለም፡፡
ማናቸውም ንጹህ ያልሆነ ሰው የነካውን ነገር የነካ ሰው እስከዚያን ቀን ምሽት ድረስ ንጹህ አይደለም፡፡