am_tq/num/19/01.md

248 B

ያህዌ ለእስራኤል ህዝብ ምን ሥርዐት ወይም ህግ ሰጣቸው?

ያህዌ የእስራኤል ህዝብ ቀንበር ያላረፈባት ቀይ ነውር የሌለባት ጊደር እንዲያመጡ አዘዛቸው፡፡