am_tq/num/18/28.md

312 B

ሌዋዊያን ከህዝቡ ከተቀበሉት አስራት ሁሉ ለያህዌ የሚያቀርቡትን ስጦታ የሚሰጡት ለማን ነው?

ሌዋዊያኑ ከህዝቡ ከተቀበሉት አስራት ሁሉ ለያህዌ የሚያቀርቡትን ስጦታ የሚሰጡት ለአሮን ነው፡፡