am_tq/num/18/21.md

705 B

ያህዌ የሌዊ ትውልድ በመገናኛው ድንኳን ለሚሰጡት አገልግሎት ድርሻ አድርጎ የሰጠው ሌላ ነገር ምንድን ነው?

ያህዌ ሁሉንም የእስራኤላዊያን አስራት ለሌዊ ትውልድ በመገናኛው ድንኳን ለሚሰጡት አገልግሎት ድርሻ አድርጎ ሰጥቷል፡፡

ያህዌ ከእንግዲህ ወዲህ ሰዎቹ ወደ መገናኛ ድንኳን ቢቀርቡ ይሞታሉ ያለው ማንን ነው?

ያህዌ አሮንን ከአሁን በኋላ የእስራኤል ሰዎች ወደ መገናኛው ድንኳን መምጣት አይችሉም ይህን ቢያደርጉ ይሞታሉ አለ፡፡