am_tq/num/18/10.md

709 B

እያንዳንዱ ወንድ ሌዋዊ እነዚያን ስጦታዎች የሚመገበው እንዴት ነበር?

እያንዳንዱ ወንድ ሌዋዊ እነዚያን ስጦታዎች እጅግ ቅዱስ፣ ለያህዌ በክብር የተጠበቀ አድርጎ ይመገበዋል፡፡

ከእስራኤል ህዝብ ከሚቀርበው የሚወዘወዘወ ቁርባን ያህዌ ድርሻ አድርጎ የሰጠው ለማን ነው?

ከእስራኤል ህዝብ ከሚቀርበው ከሚወዘወዘወ ቁርባን ያህዌ ድርሻ አድርጎ የሰጠው ለአሮን በስርዓቱ መሰረት ለነጹ ወንድ ልጆቹ እና ሴት ልጆቹ ድርሻ ተደርጎ ይሰጣል፡፡