am_tq/num/18/08.md

1.1 KiB

ለአሮን እና ለወንድ ልጆቹ ድርሻቸው ተደርጎ የሚሰጣቸው ለያህዌ የቀረበ ምን ቅዱስ ስጦታ ነው?

የእስራኤል ህዝብ ለያህዌ ከሰጡት እጅግ ቅዱስ ከሆነው ስጦታ እና ሙሉ ለሙሉ የማይቃጠለው ስጦታ የአሮን እና የወንድ ልጆቹ ይሆናል፡፡

ለአሮን እና ለወንድ ልጆቹ የሚሰጠው ሌላ ስጦታ ምንድን ነው?

ማናቸውም ህዝቡ ያመጣው ስጦታ፣ የእህል ቁርባንን ጨምሮ፣ ማናቸውም የኃጢአት መስዋዕት፣ እና ማናቸውም ለበደል መሰወዕት የሚቀርብ ስጦታ የአሮንና የወንድ ልጆቹ ነው፡፡