am_tq/num/18/06.md

1.0 KiB

ያህዌ ለአሮን እና ለወንድ ልጆቹ ምን ስጦታ ሰጣቸው፣ ለምንስ ሰጣቸው?

ያህዌ እንደ ስጦታ ለአሮን ሌዋዊያንን መረጠ፣ ከመገናኛው ድንኳን ጋር ለተያያዘ ስራ ለያህዌ ተሰጥተዋል፡፡

ከመሰዊያው እና በመጋረጃው ውስጥ ከሚገኝ ነገር ጋር ግንኙነት ላለው የክህነት አገልግሎትን በሚመለከት ማከናወን የተፈቀደላቸው እነማን ብቻ ነበሩ?

አሮን እና ወንድ ልጆቹ ብቻ ከመሰዊያው ጋር እንዲሁም በመጋረጃው ውስጥ ከሚገኝ ነገር ጋር ግንኙነት ያለውን የክህነት አገልግሎት ማከናወን ይችላሉ፡፡

መጋረጃ ውስጥ ወደ ያህዌ መሰዊያ የቀረበ ማናቸውም እንግዳ ምን ይደርስበታል?

መጋረጃው ውስጥ ወደ ያህዌ መሰዊያ የተጠጋ ማናቸውም እንግዳ ይገደላል?