am_tq/num/18/03.md

1.3 KiB

አሮንን እና ድንኳኑን ሲያገለግሉ ሌዋዊያን መሄድ የማይችሉት ወዴት ነው?

ሌዋዊያን በመቅደሱ ወይም በመሰዊያው አጠገብ ወደ ማናቸውም ነገር መቅረብ አይችሉም፡፡

ሌዋዊያን በመቅደሱ ወይም በመሰዊያው ወደሚገኝ ማናቸውም ነገር ቢቀርቡ ምን ይሆናል?

ሌዋዊያን በመቅደሱ ወይም በመሰዊያው ወደሚገኝ ማናቸውም ነገር ቢቀርቡ፣ እነርሱ እና አሮን ጭምር ይሞታሉ፡፡

ወደ አሮን መቅረብ የማይችለው ማን ነው?

መጻተኛ ወደ አሮን መቅረብ አይችልም፡፡

ሌዋዊያን ኃላፊነት ያለባቸው ለምንድን ነው?

የመገናኛውን ድንኳን እና ከድንኳኑ ጋር ተያያዥ የሆኑ ማናውንም ስራዎች ለመንከባከብ ሌዋዊያን አሮንን ይረዳሉ፡፡

አሮን እና ወንድ ልጆቹ ለመቅደሱ እና ለመሰዊያው እንክብካቤ ማድረግ ያለባቸው ለምንድን ነው?

አሮን እና ወንድ ልጆቹ ለመቅደሱ እና ለመሰዊያው እንክብካቤ ማድረግ ያለባቸው የያህዌ ቁጣ ዳግም በእስራኤል ህዝብ ላይ እንዳይመጣ ነው፡፡