am_tq/num/17/03.md

809 B

ያህዌ በሌዊ በትር ላይ ሙሴ የማንን ስም እንዲጽፍ አዘዘ?

ያህዌ ሙሴን በሌዊ በትር ላይ የአሮንን ስም እንዲጽፍ አዘዘ፡፡

ሙሴ በአስራ ሁለቱ በትሮች ላይ ምን ነበር የሚያደርገው?

ሙሴ በትሮቹን በመገናኛው ድንኳን ከኪዳኑ ፊት ለፊት ማስቀመጥ ነበረበት፡፡

ያህዌ እርሱ በመረጠው ሰው በትር ላይ ምን ይሆናል አለ?

ያህዌ የመረጠው ሰው በትር ያቆጠቁጣል፡፡

ያህዌ በትሯ እንድታቆጠቁጥ ሲያደርግ ምን ይሆናል?

ያህዌ የእስራኤል ሰዎች በሙሴ ላይ ይናገሩት የነበረው ማጉረምረም እንዲያበቃ ያደርጋል፡፡