am_tq/num/16/39.md

253 B

የናሱ ጥናዎች ምንን የሚያስታውሱ ይሆናሉ?

ለእስራኤል ህዝብ የአሮን ትውልድ ያልሆነ ማንም ሰው በያህዌ ፊት ለማጠን እንዳይቀርብ የሚያስታውሱ ይሆናሉ፡፡