am_tq/num/16/18.md

409 B

ቆሬ እና ተከታዮቹ በሙሴ እና በአሮን ላይ ተቃውመው ሲነሱባቸውና በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ሲቆሙ ምን ሆነ?

ቆሬ እና ተከታዮቹ በሙሴ እና በአሮን ላይ ተቃውመው ሲነሱባቸውና በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ሲቆሙ፣ የያህዌ ክብር ለሁሉም ማህበረሰብ ተገለጠ፡፡