am_tq/num/16/01.md

859 B

ከዳታን፣ ከአቤሮን እና ከኦን ጋር በመሆን አንዳንድ ሰዎችን በሙሴ ላይ አሰባስቦ የተነሳው ማን ነው?

ቆሬ በሙሴ ላይ አንዳንድ ሰዎችን አሰባሰበ፡፡

በሙሴ ላይ ለመነሳት ቆሬን፣ ዳታንን፣ አብሮንን እና ኦንን የተባበረው ማን ነው?

ሁለት መቶ አምሳ የእስራኤል ህዝብ መሪዎች ከእነዚህ ጋር ሙሴን ተቃውመው ተነሱ፡፡

ቆሬ እና ሌሎች ራሳቸውን በሌላው የያህዌ ማህበረሰብ ላይ ከፍ ከፍ አድርገዋል ሲሉ ያሰቡት የትኞቹን ሁለት ሰዎች ነው?

ሙሴ እና አሮን በሌላው የያህዌ ማህበረሰብ ላይ ራሳቸውን ከፍ ከፍ አድርገዋል ብለው አስበዋል፡፡