am_tq/num/15/40.md

485 B

መነሳንሶቹ ሌላስ ምንን ያስታውሳሉ?

ዘርፎቹ ወይም መነሳንሶቹ ሁሉንም የያህዌ ትዕዛዛት መጠበቃቸውን እና ቅዱስ እና ለእግዚአብሔር የተለዩ መሆናቸውን ያስታውሷቸዋል፡፡

ያህዌ የእስራኤል ህዝብ አምላክ ለመሆን ምን ማድረጉን ተናገረ?

አምላካቸው እንዲሆን ከግብጽ ምድር እንዳወጣቸው ተናገረ፡፡