am_tq/num/15/37.md

575 B

የእስራኤል ትውልድ ለራሳቸው በልብሳቸው ላይ ምን እንዲያደርጉ ታዘዋል?

የእስራኤል ትውልድ በልብሳቸው ጫፍ ላይ ዘርፍ እንዲያደርጉ ዘርፉም ሰማያዊ ጥለት እንዲኖረው ታዘዋል፡፡

ዘርፎቹ ወይም መነሳንሶቹ ምን ማድረግን ያስታውሳሉ?

መነሳንሶቹ የያህዌን ትዕዛዛት ሁሉ መጠበቃቸውን እና የራሳቸውን የልብና ዐይኖች ፈቃድ አለመከተላቸውን ያስታውሳሉ፡፡