am_tq/num/15/22.md

341 B

ማህበረሰቡ ሳይታሰብ ስለተፈጸመ ኃጢአት ምን ማድረግ ይኖርበታል?

መላው ማህበረሰብ አንድ ወይፈን፣ የእህል ቁርባን እና የመጠጥ ቁርባን እንዲሁም አንድ ወንድ ፍየል ለ ኃጢአት መስዋዕት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡