am_tq/num/14/36.md

465 B

ምድሪቱን እንዲሰልሉ በተላኩ ወንዶች ላይ ምን ደረሰ?

ሙሴ ምድሪቱን እንዲሰልሉ የላካቸው ሰዎች ሁሉም በያህዌ መቅሰፍት ሞቱ፡፡

ምድሪቱን ለማየት ከተላኩት መሃል በህይወት የተረፉ ሰዎች እነማን ናቸው?

ምድሪቱን ለማየት ከተላኩት መሃል በህይወት የተረፉ ኢያሱ እና ካሌብ ብቻ ናቸው፡፡