am_tq/num/14/31.md

594 B

ወደ ምድሪቱ እንደሚያስገባቸው ያህዌ የተናገረላቸው ሌሎች እነማን ናቸው?

ወላጆቻቸው ተጠቂ ይሆናሉ ያሏቸውን ትንንሾች ወደ ምድሪቱ እንደሚያስገባቸው ተናገረ፡፡

ህዝቡ ኃጢአታቸው ያስከተለባቸውን መዘዝ ለስንት አመታት ይቀበላሉ፣ ለምንስ ይህ ቁጥር ሆነ?

ለአርባ አመታት የኃጢአታቸውን መዘዝ ይሸከማሉ ምክንያቱም ወንዶቹ ምድሪቱን የሰለሉት ለ40 ቀናት ነበር፡፡