am_tq/num/14/28.md

552 B

ያህዌ በየትኛው የዕድሜ ክልል ያሉ ሰዎች በምድረበዳ እንደሚሞቱ ተናገረ?

ያህዌ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ ዕድሜ ያላቸው ሰዎች በድናቸው በምድረበዳ ይቀራል፡፡

ያህዌ ከሃያ አመት በለይ ሆነው ርስታቸውን እንደሚወርሱ የነገራቸው ብቸኛ ሁለት ሰዎች እነማን ነበሩ?

ካሌብን እና ኢያሱን ብቻ ቃል ወደገባለቸው ምድር እንደሚያገባቸው ተናገረ፡፡