ካሌብ የተለየ መንፈስ ስለነበረው ያህዌን በሙሉ ልቡ ተከተለው፤ ስለዚህም ወዳያት ምድር ይገባል ዘሩም ይወርሳታል፡፡
ያህዌ ለህዝቡ ነገ ተመልሶ ወደ ምድረበዳ በቀይ ባህር መንገድ እንዲሄድ አዘዘ፡