am_tq/num/14/20.md

971 B

የሙሴን ልመና ሰምቶ ይቅር ስላላቸው ያህዌ ምን ይሆናል አለ?

ያህዌ እርሱ በሚኖርበት፣ መላው ምድር በእርሱ ክብር ትሞላለች አለ፡፡

የሙሴን ልመና ሰምቶ ይቅር ስላላቸው ያህዌ ምን ይሆናል አለ?

ያህዌ እርሱ በሚኖርበት፣ መላው ምድር በእርሱ ክብር ትሞላለች አለ፡፡

በግብጽ ውስጥ እና በምድረበዳ ያደረገውን የያህዌን ክብር እና የሃይሉን ምልክት ያዩ እነዚያ ህዝቦች ሁሉ ምን አደረጉ?

ክብሩንና ምልክቶቹን ያዩ ሰዎች ሁሉ 10 ጊዜ ተፈታተኑት ደግሞም ድምጹንም አልሰሙም፡፡

ያህዌን የናቁ ሰዎች ምን ይደርስባቸዋል?

ያህዌን የናቁ ሰዎች ያህዌ ለአባቶቻቸው እንዲወርሷት የማለላቸውን ምድር አያዩም፡፡